አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ

ፖሊስ መምሪያ

በጀግንነት መጠበቅ በሰብዓዊነት ማገልገል!!!

የኛ ቁርጠኝነት

ራዕይ፡-

በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምሰት የከተማ ፖሊስ ተቛማት ውስጥ የሚመደብ ሙያዊ ብቃትን ያረጋገጠ፣ አካታች እና በህዝብ ታማኝ የሆነ ዘመናዊ የፖሊስ አገልግሎት ተፈጥሮ ማየት።

ተልዕኮ፡-

በህዝቦች ተሳትፎ ወንጀልንና የወንጀል ስጋቶችን አስቀድሞ መከላከል እንዲሁም ተፈጽሞ ሲገኝ መመርመር የሚያስችል ሙያዊ ብቃት ያለው የፖሊስ ተቛምን በመገንባት የከተማችን ሰላም ደህንነት እና የህግ የበላይነት ማረጋገጥ።

እሴቶች

ሙያዊ ብቃት(PROFESSIONALISM)፣

ሙሉዕነት (INTEGRITY)፣

ብዙሃንነትን ማክበር( RESEPECT FOR DIVERSITY)፣

ሰብዓዊ መብት ማክበር( RESEPECT FOR HUMAN RIGHT)፣

Online Services

ቅሬታ ያቅርቡ

ቅሬታ አቅርቡ

ቅሬታን ይከታተሉ

ቅሬታን ይከታተሉ

የመምሪያው አገልግሎቶች

አገልግሎቶችን ይመልከቱ

ለአቃቂ ቃሊቲ ነዋሪዎች የደህንነት ምክሮች

የማህበረሰብ ጥበቃ

የመብራት ጉዳዮች

የአደጋ ጊዜ ስልክ ቁጥሮች

አስፈላጊ ቁጥሮችን በደንብ ያስቀምጡ የአካባቢ ፖሊስ፣ የእሳት አደጋ ክፍል እና የታመኑ ጎረቤቶች።

የቤት ደህንነት

አጠራጣሪ እንቅስቃሴ

ማንኛውንም ያልተለመዱ ድርጊቶችን ወይም ሰዎችን ወዲያውኑ በአካባቢው ለተመደቡት የፖሊስ አባላት ጥቆማ ይስጡ።

የልጆች ደህንነት