በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምሰት የከተማ ፖሊስ ተቛማት ውስጥ የሚመደብ ሙያዊ ብቃትን ያረጋገጠ፣ አካታች እና በህዝብ ታማኝ የሆነ ዘመናዊ የፖሊስ አገልግሎት ተፈጥሮ ማየት።
በህዝቦች ተሳትፎ ወንጀልንና የወንጀል ስጋቶችን አስቀድሞ መከላከል እንዲሁም ተፈጽሞ ሲገኝ መመርመር የሚያስችል ሙያዊ ብቃት ያለው የፖሊስ ተቛምን በመገንባት የከተማችን ሰላም ደህንነት እና የህግ የበላይነት ማረጋገጥ።
ሙያዊ ብቃት(PROFESSIONALISM)፣
ሙሉዕነት (INTEGRITY)፣
ብዙሃንነትን ማክበር( RESEPECT FOR DIVERSITY)፣
ሰብዓዊ መብት ማክበር( RESEPECT FOR HUMAN RIGHT)፣
አስፈላጊ ቁጥሮችን በደንብ ያስቀምጡ የአካባቢ ፖሊስ፣ የእሳት አደጋ ክፍል እና የታመኑ ጎረቤቶች።
ማንኛውንም ያልተለመዱ ድርጊቶችን ወይም ሰዎችን ወዲያውኑ በአካባቢው ለተመደቡት የፖሊስ አባላት ጥቆማ ይስጡ።